zikrekidusmichael

zikrekidusmichael

1 Follower

Description

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።፫

ዝክረ ቅዱስ ሚካኤል መንፈሳዊ በጎ አድራጎት

                    ዓላማ

_በየአመቱ የቅዱስ ሚካኤልን ዝክር

  መዘከር።

_በቤተክተርስቲያን አጥር ጥግ/ስር

ለሚገኙ ነድያን መመገብና ማልበስ።

_ለነዳያን ወገኖቻችን አቅም በፈቀደ

መጠን የህክምና አገልግሎት እንዲያገኙ  ማድረግ።

_በቤታቸው በአልጋ ቁራኛ ፤በደዌ ዳኛ

የሆኑ ክርስቲያን ቤት ለቤት በመሔድ

የሚያስፈልጋቸውን ድጋፍ ማድረግ።

_በፀበል ቦታ ያሉ አቅም በፈቀደ መልኩ

የሚያስፈልጋቸውን ማሟላት ድጋፍ

ማድረግ።

_መንፈሳዊ በጎ አድራጎት የሚያደርጉ

ሰዎች(ምዕመናን)በተቸገሩ ጊዜ ድጋፍ

ማድረግ(መርዳት)።

_አቅመ ደካሞችን መደገፍ።

እነዚህንና ሌሎች መሰል አገልግሎቶች አቅም በፈቀደ መጠን ለብዙ ዓመታት በመደረግ ላይ ይገኛል።

በመሆኑም በጎ ፍቃደኛ የሆኑ በሙሉ አገልግሎቱን ማገዝ፣ የበረከቱ

ተሳታፊ መሆን ይችላሉ፤ እንዲሁም የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ በቅዱስ

ሚካኤል ስም እጋብዛለሁ።

ማሳሰቢያ

ይህንን በጎ ተግባር ማገዝ፣መርዳት፣መደገፍ፣ለምትፈልጉ፦

_በገንዘብ

_በማቴሪያል/በቁሳቁስ/

_በአልባሳት

_በጉልበት

በጎ ፍቃደኛ የሆኑ በሙሉ መሳተፍ ይችላሉ።

ኑ በጋራ ለነፍሳችን የሚሆን የፅድቅ/የበረከት/ስራ እንስራ።

መልካም መስራት/ማድረግ/ለራስ ነውና።

መልካምነት መልሶ ይከፍለናልና።

ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!!!

Additional Details

Joined Feb 17, 2024

401 total views

67 videos