Description
ደብር ይባቤ ማለት የምስጋና ቦታ ማት ነው፡፡ በዚህም የምስጋና ቦታ ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮን የተከተሉ ዝማሬዎች ፤ ቃለ ወንጌሎች ፤ ወቅታዊና አዳዲስ የቤ/ክ ዜናች ፤ ቅዱሳ መጻሕፍት በድምጽ ይቀርቡበታል፡፡ እርሶም ከዚህ ከምስጋና ቦታ ቻናሉን Subscribe በማድረግ ይቀላቀሉ!
Additional Details
Joined Jun 22, 2022
133 total views
13 videos