USAID _ በኢትዮጵያ የአነቃቂዎቹና ግብረሰዶማውያኑ ድብቅ ስፖንሰር ?

3 days ago
98

ጥያቄ ነው ።
እንግዲህ እንደሰማነው USaid በኔፓል ለኤቲይዝም ቀስቃሾች $500 ሺ ዶላር፤ ለአቦርሽን (ለነ ዶር ሰናይት ድርጅት) ፤ በኬንያ .ዑጋንዳ .ደቡብ አፍሪካና (አልተነገረም እንጂ ኢትዮጵያም) ውስጥ በህቡዕ ለሚንቀሳቀሱ የግብረሰዶማውያን ማህበራት፤ ለተለያዩ ሴታዊት ድርጅቶች በጀት መድቦ ማህበራዊ ለውጥ ለማምጣት በድብቅ የሚሰራ ተቋም ነበር ።
... በኢትዮጵያ ውስጥ በየመንግስት መስሪያ ቤቶች ውስጥና እና በሶሻል ሚድያዎች ላይ እንደ አሸን የፈሉትንስ የኒውዔጅ ትምህርት ሰባኪያን ( Law of attraction disciples ) USaid ይሆን ስፖንሰራቸው ?
ወንዶችን ሆቴል አማለው ካስገቡ በኃላ ለመድፈር የተዘጋጀ ወንድ ጠርተው በር ከፍተው የሚያስገቡትን ሴቶችንስ በሽልማት (bonus) ይደጉማል የተባለው NGO ማንኛው ይሆን ?
$800 billion በጀት የነበረውን አደገኛው የጌዎች ማፍያ NGO ጉድ እየሰማን ነው ።

Loading comments...