ጣና ዜና፦ ታኀሳስ 24/2017 ጀኔራሎቹ የውጊያ ዕቅድ ክለሳ አደረጉ፤ ፋኖ ልዩ ሰርጂካል ኦፕሬሽን ፈፀመ፤ በመቶዎች የሚቆጠር የብልጽግና ሰራዊት ተደመሰሰ

10 days ago
16

ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን የዐማራ ሕዝባዊ ትግል ስትራቴጂካዊ አመራር ማረጋገጥ ይችል ዘንድ በሚዲያው ግንባር የትግሉን ክፍተቶች በመገምገም፡- ምክንያት፣ ዕውነት እና ዕውቀት የሚገዙት ሳይንሳዊ የትግል ማኀበረሰብ ለመፍጠር አልሞ የሚሰራ ሕዝባዊ ሚዲያ ነው!!

ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን
ከሀቅ ጋር …!
telegram
https://t.me/+B_GvW2yl...​
youtube
@TanaSatelliteTv-r7g
facebook
https://www.facebook.c...​.
#anchormedia #ethiofocusnews #ems #fetadaily

Loading comments...