ጣና ግንባር፦ የዐርበኞች መስመር… የግንባር ውሎ መረጃዎች፤ የዐማራ ፋኖ ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ፤ ለውህደቱ በነበረው ጉዞ የተደረጉ ውጊያዎች

2 months ago
17

ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን የዐማራ ሕዝባዊ ትግል ስትራቴጂካዊ አመራር ማረጋገጥ ይችል ዘንድ በሚዲያው ግንባር የትግሉን ክፍተቶች በመገምገም፡- ምክንያት፣ ዕውነት እና ዕውቀት የሚገዙት ሳይንሳዊ የትግል ማኀበረሰብ ለመፍጠር አልሞ የሚሰራ ሕዝባዊ ሚዲያ ነው!!

ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን
ከሀቅ ጋር …!

Loading comments...