ጣና ግንባር፦ የዐርበኞች መስመር… "የፋኖ ፍላጎቶች ከዐማራ ሕዝብ ኀልውና በታች ነው"፤ "የጎንደር ፋኖ አንድነት ሙሉ እንዲሆን ቁርጠኞች ነን"

3 months ago
16

ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን የዐማራ ሕዝባዊ ትግል ስትራቴጂካዊ አመራር ማረጋገጥ ይችል ዘንድ በሚዲያው ግንባር የትግሉን ክፍተቶች በመገምገም፡- ምክንያት፣ ዕውነት እና ዕውቀት የሚገዙት ሳይንሳዊ የትግል ማኀበረሰብ ለመፍጠር አልሞ የሚሰራ ሕዝባዊ ሚዲያ ነው!!

ጣና ሳተላይት ቴሌቪዥን
ከሀቅ ጋር …!

Loading comments...