መስከረም 17

2 months ago
73

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።፫
መስከረም
17/01/2017 ዓ.ም
👉 ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት
👉 ብፁዕ አቡነ አብርሃም
የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅና የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
👉ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ
የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የኒውዮርክና አካባቢው አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤
👉ብፁዕ አቡነ ሄኖክ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
👉ብፁዐን አበው ሊቃነ ጳጳሳት
👉ኤጲስ ቆጶሳት
👉የተከበራችሁ የገዳማትና የአድባራት    
     አስተዳዳሪዎች
👉 የተከበራችሁ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን
👉መነኮሳት
👉 ካህናት
👉 መምህራነ ወንጌል
👉ዲያቆናት
👉የአብነት ተማሪዎች
👉የተወደዳችሁ ሠንበት ተማሪዎች
👉እንዲሁም
     አባቶች
     እናቶች
     ወንዶች
     ሴቶች
     እንዲሁም ህፃናት
👉በመላው ዓለም የምትገኙ
     ትውልደ ኢትዮጵያውያን ምእመናንና    
     ምእመናት
በአጠቃላይ ለመላው ለክርስትና እምነት
ተከታዮች
የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች በሙሉ 

እንኳን
ለብርሀነ መስቀሉ
በሠላም በጤና አደረሳችሁ።
መልካም በዓል

Loading comments...