ምስባክ

2 months ago
84

መስከረም
17/01/2017 ዓ.ም
መስቀል
ምስባክ
መዝ፦131፥7
ወረከብናሁ ውስተ ዖመ ገዳም
ንበውዕ እንከሰ ውስተ አብያቲሁ ለእግዚአብሔር
ወንሰግድ ውስተ መካን ኅበ ቆመ እግረ እግዚእነ

ትርጉም
ወደ ማደሪያዎቹ እንገባለን
እግሮቹ በሚቆሙበት ስፍራ እንሰግዳለን
አቤቱ ወደ ዕረፍትህ ተነስ
አንተና የመቅደስህ ታቦት

Loading comments...