ሰው ሠራሽ ተስፋ

4 months ago
18

ከእግዚአብሔር ተስፋ ስንርቅ፥ ተስፋውን ስንጥል፥ ሰው ሠራሽ ተስፋ እንፈልጋለን፤ እንሸምታለን። ይህን የሚያውቁ አሳቾችም ሰው ሠራሽ ተስፋ ፈጥረው ያድላሉ፤ ይረጫሉ፤ ይበትናሉ። ተስፋው ያለ ልካችንም ቢሆን ገዝተነው እንለብሰዋለን። አንዳንዱን ተስፋ ልክ በሰዎቹ መጠን ሰፍተው ያለብሷቸዋል።

Loading comments...