ምስባክ

1 month ago
79

መስከረም
01/01/2017 ዓ.ም
ምስባክ
መዝ፦64፥11
ወትባረክ አክሊለ
ዓመተ ምህረትከ
ወይፀግቡ ጠላተ ገዳም
ወይረውዮ አድባረ በድው

ትርጉም
በቸርነትህ ዓመታትን
ታቀዳጃለህ
ምድረ በዳውም
ስብን ይጠግባሉ

Loading comments...