ሠምና ወርቅ ፡ #ጢሮስ _ ሀርነት vs ነፃነት

2 months ago
247

የኒውዚላንዶቹ ሟውሪዎች ጥያቄ የዛሬ 184 ዓመት በፊት 'በዊታንጊ ስምምነት' aka ሲስቲ.ኪው.ቪ. ስምምነት (ኮንትራት) አታለው የሰረቁብንን የህዝባችን ነፍስ ይመለስ ነው ።
... ጥያቄው የቀረበው ደግሞ ፥ ለኒውዚላንድ መንግስት ሳይሆን ለነፍስ ሰራቂው በክርስትናና በዙፋን ስም መሀል ሎንዶን ከተማ በምትገኘው ሲቲ ኦፍ ሎንዶን ኮርፖሬሽን በኩል ዐለማችንን በስውር ለሚገዛው ከጢሮስ ድራጎን የዘር ሀረግ ለሚመዘዘው ለበኪንግሀሙ ቤተመንግስት ነው። ዘ ክራውን። (ሎንዶን እና ሲቲ ኦፍ ሎንዶን የተለያዩ አስተዳደሮች ናቸው)
#double speak
#forked tongue
#the language of the serpent
#ውጫሌ

Loading 1 comment...