በቃሊም ግንባር 48ኛ ክፍለ ጦር 5ኛ ሻለቃ የተደመሰሰበት ውጊያ ላይ የተማረኩ፣ከምንገላችሁ ወይም መከላከያ ከምትሆኑ የተባሉ ታዳጊዎች

29 days ago
679

በቃሊም ግንባር 48ኛ ክፍለ ጦር 5ኛ ሻለቃ የተደመሰሰበት ውጊያ ላይ የተማረኩ፣ የአብይ ጦር አዛዥ የተገደለበት፣ በተለይ ከኦሮሚያ ክልል ከምንገላችሁ ወይም መከላከያ ከምትሆኑ ተብለው ወታደር የሆኑ ታዳጊዎች በፋኖ ቁጥጥር ስር ውለዋል።
Ethiopian news and analysis

Please subscribe and share:- https://bit.ly/subscribetomereja

#Ethiopia #Mereja #ethio251

Loading comments...