ፀልዩ

2 months ago
101

ጸልዩ
_ጸልዩ በእንተ ሰላመ ቤተክርስቲያን
  ስለ ቤተክርስቲያን እንጸልይ
_ጸልዩ በእንተ ሰላም
ስለ ሰላም እንጸልይ
_በጭንቅ በመከራ ስላሉት እንጸልይ
_በረሀብ በጥም ስላሉት እንጸልይ
_ሀገራቸውን ለቀው ስለተሰደዱት   
  እንጸልይ
_ስለ ሀገራችንና ስለ ዓለም እንጸልይ
_በአልጋ ቁራኛ በደዌ ዳኛ ስላሉት    
  እንጸልይ
_በጠበልና በህክምና በጽኑ ሕመም 
  ተይዘው ስለሚሰቃዩ ፣መንቀሳቀስ   
  ስላቃታቸውም እንጸልይ

የሰላም አምላክ እግዚአአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።
አሜን

ዝክረ ቅዱስ ሚካኤል
መንፈሳዊ አድራጎት
(መላኩ)

Loading comments...