አቡነ ዘበሰማያት

2 months ago
67

አቡነ ዘበሰማያት 
በግእዝ
አቡነ ዘበሰማያት ይትቀደስ ስምከ
ትምጻእ መንግሥትከ
ወይኩን ፈቃድከ በከመ በሰማይ ከማሁ 
በምድር ሲሳየነ ዘለለ ዕለትነ ሀበነ ዮም
ኅድግ ለነ አበሳነ ወጌጋየነ ከመን ሐህነኒ 
ንኅድግ ለዘአበሰ ለነ
ኢታብኣነ እግዚኦ ውስተ መንሱት
አላ አድኅነነ ወባልሓነ እምኵሉ እኩይ
እስመ ዚኣከ ይእቲ መንግሥት ኃይል  
ወስብሐት ለዓለመ ዓለም አሜን፡፡
በሰላመ ቅዱስ ገብርኤል መልአክ
ኦ እግዝእትየ ማርያም ሰላም ለኪ
ድንግል በሕሊናኪ
ወድንግል በሥጋኪ
እመ እግዚአብሔር ጸባዖት
ሰላም ለኪ
ቡርክት አንቲ እም አንስት ወቡሩክ
ፍሬ ከርሥኪ
ተፈሥሒ ፍሥሕት ኦ ምልዕተ ጸጋ 
እግዚአብሔር ምስሌኪ ፀልዪ
ወሰአሊ ምሕረተ ኀበ ፍቁር
ወልድኪ ኢየሱስ ክርስቶስ ከመ ይሥረይ ለነ ኃጣውኢነ።
አሜን

Loading comments...