እብናት ከተማ ላይ የተወረወረው ቦንብ! በሸኔ የታገተው ሙሉ ባስ ህዝብ የት ደረሱ?! ፋኖ ከወሎ ህዝብ ጋር ምን መከረ? ከመከላከያ እስከ ፋኖ አመራርነት፣ሸዋ!

4 months ago
4

#ፋኖ #Amhara #Ethiopia እብናት ከተማ ላይ የተወረወረው ቦንብ እና ይደረሰው አደጋ! በሸኔ የታገተው ሙሉ ባስ ህዝብ የት ደረሱ እስካሁን አልታወቅውም?! ፋኖ ከወሎ ህዝብ ጋር ምን መከረ? የዓማራ ፋኖ የህዝብ ለህዝብ ውይይቱን አስቀጥሎታል፣ውጤትም እንዳለው ተረጋግቷል፣ ከመከላከያ ሻለቃነት እስከ ፋኖ ከፍተኛ አመራርነት የደረሱት አርበኛ ደረጄ ይርጋ ፣ሸዋ! በመከላከያ ውስጥ ያሉ የዓማራ ተወላጆች በገመድ እስከመታነቅ የሚደርስ ግፍ እየተፈጸመባቸው መሆኑ ተነገረ።

Loading comments...