ዛሬ በአክሱም አነጋጋሪ ጉዳይ ታየ፣በድርቅ ለተጠቁት የአውሬ ስጋ ቀረበላቸው፣ ኢትዮጵያ በሶማሌላንድ አምባሳደር ሾመች፣ Zewdu Show 30/08/24

Streamed on:
299

የአማራ ፋኖ በጎጃም የጦር ኮማዶዎችን አስመረቀ፣ በፋኖ ልዮ ኦፕሬሽን ከፍተኛ የአገዛዙ ሰራዊቶች ተማረኩ፣ በባህዳር መከላከያ ላይ ከፍተኛ ጥቃት ተፈፀመ፣ መንግስት ከሱማሌ ጋር ለመወያየት ዝግጁ መሆኑን ገለጠ፣ ዛሬ በአክሱም አነጋጋሪ ጉዳይ ታየ፣ በደቡብ ማረቆ ዘግናኝ ጭፍጨፋ ተፈፀመ፣ ኢትዮጵያ በሶማሌላንድ አምባሳደር ሾመች፣ እውቋ አርቲስት ለተፈናቃዮች እርዳታ አደረገች፣ ወልቃይት እንዲዘጋጅ ታዘዘ፣ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሪኮርድ ሰበረች፣ የትግራይ ኦርቶዶክስ የሰላም ጥሪ አቀረበች፣ በድርቅ ለተጠቁት የአውሬ ስጋ ቀረበላቸው፣ ሰውን እያረደ መስዋእት ያቀረበው ተያዘ፣ በዘውዱ ሾው Zewdu Show 30/08/24

Loading comments...