በጎጃም የባሶ ሊበን ኮርክ አርሶ አደሮች የትግል ጥሪ!!! ለማተብህ እና ለሃይማኖትህ ስትል ሙት! አንድ ብንሆን እስካሁን አይቆይም ነበር “ጎጃም”

7 months ago
37

በጎጃም የባሶ ሊበን ኮርክ አርሶ አደሮች የትግል ጥሪ!!! ለማተብህ እና ለሃይማኖትህ ስትል ሙት! አንድ ብንሆን እስካሁን አይቆይም ነበር “የልጆቻችን ቤት አፍራሹ መንግስት” የዓማራ ተወላጅ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በግፍ ከመኖሪያ ቤታቸው እየተፈናቀሉ ነው። ከፋኖ ጋር አንድ ሆነን ብንቆም ይህን ማተብህን አውልቅ ሃይማኖትህን ቀይር ብሎ የሚያስገድደንን መንግስት አይቆይም ነበር።

Loading 2 comments...