ዶክተር አብይ አህመድ ለህወሓትን ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ሰጠ፣ክልሉ አስታራቂዎች ተገደሉብኝ ሲል የሰላም ካውንስሉ ማንም አልሞትብኝም አለ፣24/07/24

Streamed on:
344

በሸዋ ኮማዶዎች ተመረቁ፣ የአማራ ፋኖ በሸዋ መሪውን መረጠ፣ ፋኖ በጎንደር መተማ ታላቅ ጀብዱ ፈፀመ፣ በባህርዳር ለሊቱኑ ሙሉ በረራ ሲደረግ አደረ፣ ዛሬ በሁሉም የጎጃም ምድር ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል፣ በጎጃም ደንበጫ ታሪክ ተሰራ፣ በጎፋ የሟቾቹ ቁጥር ከ265 በለጠ፣ ጠቅላይ ሚንስትሩና ሌሎችም የሀዘን መግለጫ ሰጡ፣ ዶክተር አብይ አህመድ ለህወሓትን ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ሰጠ፣ ህወሓት እንደ አዲስ በፍፁም አልመዘገብም አለ፣ መንግስት የውጭ ንግድ ማሽቆልቆሉን አመነ፣ ክልሉ አስታራቂዎች ተገደሉብኝ ሲል የሰላም ካውንስሉ ማንም አልሞትብኝም አለ፣ ሸዋ ዳቦ ቅሬታ አቀረበ፣ ኤርትራ የኢትዮጵያ አየር ወደ አስመራ እንዳይገባ አገደች፣ አሜሪካ የሱዳን መንግስት ለድርድር ጋበዘች፣ ፈረንሳይ 200 ሺህ ኮንደም አዘጋጅቻለሁ አለች፣ዘውዱ ሾው Zewdu Show 24/07/24

Loading comments...