ነገረ ንጥር(periodic table in Amharic)

8 months ago
775

ይህ በአማርኛ የተዘጋጀ የመጀመሪያ የንጥሮች ሰንጠረዥ ነው። ዋናው ነገር ሰንጠረዡን መስራት ሳይሆን በእለት ተለት ሳይንሳዊ ውይይቶችና ሃሳቦች ላይ መጠቀም መቻል ነው።ይህን ስራ ካያችሁ በኋላ ላይክ በማድረግ ብታበረታቱን ለበለጠ ስራ እንነሳሳለን።This is an Amharic periodic table prepared by Dr. Fekadu Ayele, which is a base to discuss biochemistry and molecular biology in the coming videos. Like and share!

Loading 2 comments...