ሰምና ወርቅ ፡ #ጢሮስ _ ዐርነት vs ነፃነት

7 months ago
387

ሠር ኔም !?!?!
....ሱውር ኔም ! ሠርፐንት ኔም ! የሽንት ቤት ስምህ ማነው?

ማነው ስምህ ? ብዙዎች ይህ ጥቁር ሰው በስርዐተ- ጢሮስ ነጭ አሳዳሪው ያለምህረት በጅራፍ ሲገረፍ ከማየት የዘለለ ያላስተዋሉት ትልቅ ሚስጥር በዚህ የፊልም ስራ ውስጥ አለ... ስም ! ስምና ቁርኝት፣ ማንነትህና ብኩርናህ፣

ብዙዎች ሳያውቁና ሳያስተውሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ባስቀመጠችው ስርዓት _ order _ system ውስጥ ያለፉ ሰዎች ...ከዚህ ከማይታየው የዐለም ዐቀፉ የጢሮስ ሰዎች የአምስት ሺህ ዓመታት የባርነት _ቀንበር _እስራት_ ኮንትራት aka የ8ኛውን ኪዳን ህግ አምልጠዋል ... ... ኮንትራት shhhhhh !

ወደ ገላትያ ሰዎች 5፡1
በነፃነት ልንኖር ክርስቶስ ሀርነት አወጣን። እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ ። !
...stand fast therefore in the liberty wherewith Christ hath made us free and be not entangled again with the yoke of bondage.
Bondage ?! From what ? Who ?
የተከፈለው ዋጋ ገብቶሀልን ?
በመገረፉ ቁስል ነፃ ወተሀል ወይስ ወደ ባርነትህ ተመልሰህ ገብተሀል ?
Liberty vs freedom ሀርነት vs ነፃነት

#double speak
#forked tongue
#language of the serpent

Loading 5 comments...