በደሴ ከተማ የቦንብ ጥቃቶች ተፈፀሙ፣ የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ መግለጫ ሰጠ፣ህወሓት ጦሩ ከአላማጣ እንዲወጡ ተወስኗል አለ፣Zewdu Show 27/05/24

Streamed on:
831

የአማራ ፋኖ በጎንደርና በወሎ ታላቅ ጀብዱ ፈፀሙ፣ በደሴ ከተማ የቦንብ ጥቃቶች ተፈፀሙ፣ አስየዳዳሪው የቦንብ ጥቃት ተፈፀባቸው፣ በአዲስ አባባ የሚገኙ የአማራ ሹሞች ለውጊያ ታዘዙ፣ የታቦሩ ጉባኤ በስኬት ተጠናቀቀ፣ የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ መግለጫ ሰጠ፣ህወሓት ጦሩ ከአላማጣ እንዲወጡ ተወስኗል አለ፣ አምባሳደሩ በመኖሪያ ቤታቸው ሞተው ተገኙ፣ እስራኤል የአየር ጥቃት ፈፀመች፣በዘውዱ ሾው Zewdu Show 27/05/24

Loading comments...