በመራዊ በአገዛዙ ጦር ላይ እርምጃ ተወሰደ፣ብፁዕነታቸው ጠቅላይ ሚንስትሩን አወገዙ፣የራያ አማራዎች የድረሱልን ጥሪ አቀረቡ፣ 18/05/24

Streamed on:
658

ከፍተኛው የግድያ ሙከራ ከሸፈ፣ ኮሌኔር ደመቀ በወልቃይት ጉዳይ ፈፅሞ ድርድር የለም አሉ፣ አዳዲስ የፋኖ አባላት ተመረቁ፣ በመራዊ በአገዛዙ ጦር ላይ እርምጃ ተወሰደ፣ የመስጅድ ኢማሙ ተገደሉ፣ የራያ አማራዎች የድረሱልን ጥሪ አቀረቡ፣ ብፁዕነታቸው ጠቅላይ ሚንስትሩን አወገዙ፣ የቅዱስ ያሬድ ሃውልት ተመረቀ፣ ጳጳሱ የኦሮሞ ፓትርያርክ ከፈለግህ ከእኔ ጋር ታገል አሉ፣ ከተማሪዋ ያረገዘችው ፍርድ ቤት ቀረበች፣ዘውዱ ሾው Zewdu Show 18/05/24

Loading comments...