ብፁዕ አቡነ ሉቃስ ስለፍትሕ መጓደል

10 months ago
13

ብፁዕ አቡነ ሉቃስ ስለፍትሕ መጓደል፣ አላግባብ ስለሚገደሉ ንፁሃን እና ስለ ሰው ልጆች መብት ካለፍርሃት በግልፅ የሚናገሩ ሊቀ ጳጳስ ናቸው።

የብልፅግናው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ እኚህ አዛውንት ላይ በካንጋሮ ፍርድ ቤቱ በኩል ክስ ከፍቶባቸዋል። ... ብፁዕ አቡነ ሉቃስ በአዲሱ ሚዲያ ስለ ሁሉም ጉዳይ መልስ አላቸው ያድምጧቸው።

Loading comments...