Premium Only Content

ያልተቋረጠው የጋላው ወረራ እና ጥፋት ከ16ኛው እስከ 20ኛው ክፍለ ዘመን
በሰው ልጆች ታሪክ ሰዎች ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ይፈልሳሉ ፡ ይህ የሰው ልጆች ታሪክ ነው ፡ ነገር ግን አንዳንድ ሕዝቦች ለፈለሱበት ቦታ በረከት ሲሆኑ ሌሎች ደግሞ እርግማን ይሆናሉ፡፡ አውሮፓዊያን ወደ ላቲን አሜሪካ በፈለሱበት ውቅት ስይፍ ብቻ ሳይሆን ይዘው የተጓዙት ለአካባቢው ነዋሪ ባይታዋር የሆነም በሽታ ይዘው ተጉዘዋል ፡፡ በዚህም ምክንያት ብዙ ነበሩ ሕዝብ በአዲሱ በሽታ ጠፍተዋል ፡፡ ይህ አይነት ክስተት በሰዋች ፍልሰት ብቻ ሳይሆን በእሰሶች እና በእፅዋትም ጭምር ይከሰታል፡፡ ምንም እንኳን ባሕር ዛፍ ጊዚያዊ የማገዶ ችግራችንን ቢቀርፍልንም ለአንገሩ ባዳ በመሆኑ በብዙ መልኩ ተፈጥሯዊ ጉዳት አድርሷል ፡፡ በ16ኛው ክፍለ ዘመን መነሻው እና እድራሻው ያልታወቅ ሕዝብ በደቡብ ኢትዮጵያ ሲከሰት ሊያመጣ የሚችለውን ጥፋት እና ውድመት ልብ ያለም የገመተም አልነበረም ፡፡ ነገር ግን ጊዜ እና አመቺ ሁኔታን ጠብቆ እንደ ሚያጠቃ ህዋስ ጋላው በግራኝ መሃመድ ( በቱርኮች ወረራ) የተጎዳወን የኢትዮጵያን ሕዝብ ጊዜ ጠብቆ ወጋው ገደለው መሪቱን ተረከበ ይህ በ16ኛው ክፍለ ዘመነ የተጀመረው ወረራ የተለያዩ አመቺ ሁኔታዎችን በመጠቀም ስሩን ሰዶ ልክ እንደ ባህርዝፋ ቢቆርጡት መልሶ እያቆጠቆጠ አልነቀል አልጠፋ ብሎ ዛሬ ጥድ እና ወይራን ኮሶንን እና ዋንዛን ተከቶ በእንጦጥ ተራራ ላይ እንደ ነገሰው ባሕር ዛፍ ጋለው በኢትዮጵያ መንበር ላይ ነግሶ በ16ኛው ከፈለ ዘመነ የጀመረውን ወረራ ታንኩን ባንኩን ይዞ ቀጥሎበታል፡፡ ይህ ዛሬ በአማራው በኦርቶዶክስ ክርስቲያኑ ላይ ሲያደፍጡ ከነበሩ ታሪካዊ ጠላቶቹ ጋራ ያበረው ሃይል ለአማራም ሆነ ለነባር የኢትዮጵያ ሕዝብ የህልውና አዳጋ ከደነቀረ ሰነበት ፡፡ ይህን በተመለከተ ዶር ደብሩ ነጋሽ ከዕውነት ሚዲያ ጋር ቆይታ አድርጓል ፡፡ ለመሆኑ ይህን የህልውና አዳጋ ለመቀልበስ አማራው እና ነባር ኢትዮጵያዊው ምን ማድረግ አለበት በተለይ ወጣቱ ከታሪክ ምን መማር ይጠበቅበታል ዶር ደብሩ ነጋሽ ማብራሪያ ይሰጣል፡፡ አዳምጡት አጋሩት ጥያቄ ካላችሁ ላኩልን ፡ ዕውነት ሚዲያ ፡ የአማራ ሕልውና በትግላችን ይረጋገጣል
-
UPCOMING
vivafrei
5 hours agoLive with Gad Saad! Tesla on Fire! Canada on TDS! And "Suicidal Empathy" Turns Violent? Viva Frei
9.05K1 -
LIVE
The Quartering
2 hours agoTrump's Most SAVAGE Order Yet, Tesla TERROR Backfires, Woke Snow White BOMBS, RFK Vs Food Dye!
40,838 watching -
DVR
Sean Unpaved
2 hours agoMarch Madness Bracket Picks: Final Four & Winner; Rapid Fire Round!
1.05K -
32:13
Professor Nez
55 minutes ago🚨BOMBSHELL DISCOVERY: Declassified JFK Files Point to U.S. Ally's Involvement in A*sassination!
2.11K3 -
16:38
If it's not Friday, it's Almost Friday.
1 hour ago $0.33 earnedDrunk Mario Kart Goes HAYWIRE I Friday Beers Tournament
6.27K3 -
48:42
Ben Shapiro
2 hours agoEp. 2162 - The Case For Derek Chauvin | Episode 2: The Incident
31.1K16 -
1:58:55
The Charlie Kirk Show
2 hours agoAbolishing the Ed Department + What the JFK Files Reveal | Pestritto, Stone | 3.20.25
84.7K23 -
1:43:49
Simply Bitcoin
3 hours ago $1.15 earnedBitcoin OG Predicts The Bull Run Is JUST Starting (PREPARE NOW) | EP 1207
13.7K -
1:06:47
Timcast
3 hours agoDaily Show CHEERS For Leftist Terror Attacks, Left Prepares NATIONWIDE "Protests" At Telsa Locations
142K199 -
2:10:33
Steven Crowder
5 hours agoDomestic Terrorism, Antisemitic Memes & Zionist Shills | Guest: Laura Loomer
439K374