ያልተቋረጠው የጋላ ወረራ እና ጥፋት ከ16ኛው እስከ 20ኛው ክፍለ ዘመን፡ ክፍል አንድ

10 months ago
187

በ16ኛው ከፍል ዘመን ከሶማሊያ ተባሮ በደቡብ ኢትዮጵያ ወደ መሃል ብሎም ወደ ሰሜን ኢትዮዮጵያ የዘለቀው የዛሬው ኦሮሞ የትላንቱ ጋላ ከሃያ በላይ ሕዝቦችን አጥፍቶ መሬታቸውን ነጥቆ እና አስገብሮ እንደኖረ የታሪክ መዛግብት ያስተምራሉ፡፡ ይህን ወራሪ ጋላ ወደ መጣበት ለመመለስ ብዙ ጥረቶች እንደተደርጉም ታሪክ ያስተምረናል ፡፡ በነባር ህዝቦች ቸል ባይነት እና ብሎም ተባባሪነት እንዲሁም አገሪቱ በተለያየ ዘመን በገጠማት ውጫዊ ጦርነቶች ምክንያኛት ዛሬ በ20ኛው ክፍለ ዘመን ጋላ የአገሪቱን መንበር ተቆታጥሮ በ16ኛው ክፍለ ዘመን የጀመረውን ወረራ እና ጥፋት መንግስታዊ መዋቅርን ፡በመጠቀም እና በውጭ ኃይሎች በመረዳት ከእዚህ በፊት ከወረራ እና ከጥፋት ያመለጠውን ሕዝብ ለማጥፋት ለማስገበር ማንነቱን ለማስቀየር ይህ ነው የማይባል ግፍ እና በደል በመስራት ላይ ነው ፡ የጋላውን የትጥፋት ተልእኮ በታሪካዊ መነፅር ማየት እና መገምገም ብሎም አሁን ካለው ሁኔታ ጋራ ማገናዘብ እና መረዳት የተውልዱ ሃላፊነት ነው ፡ በተለይ በውስጥም ይሁን በውጭ ባሉ ጣላቶች እንዲጠፋ የተፈረደበት የአማራ ሕዝብ ይህንን ያለ አንዳች ብዥታ መረዳት አለበት ፡፡ ይህንን በተመለከተ ደ/ር ደብሩ ነጋሽ ከእውነት ሚዲያ ጋር ቆይታ አድርጓል ፡፤ ይህን ከሁለት ሰአት በላይ የፈጀን ውይይት በሁለት ክፍል አቀርበናል ፡፡ ውይይቱን አዳምጡት አጋሩት ጥያቄ ካላችሁም ላኩልን ፡ ዕውነት ሚዲያ

Loading 1 comment...