NEWS ፋኖ ልዩ ኮማንዶ ኩታበርን ተቆጣጠረ፣ ኦነግ የመንግሥትን ሚስጥር አወጣ፣ አዲስ አበባን ለመውረር እቅዱ ተጠናቋል፣ Zewdu Show 15/04/24

1 year ago
746

ፋኖ ልዩ ኮማንዶ ኩታበርን ተቆጣጠረ፣አውራ ጎዳና በሽመልስ አብዲሳ ተወሰደች፣ የአማራ ብሄር ተወላጆች አፈሳ ተባብሶ ቀጠሏል፣ ዘመቻ ናሁሰናይ በጎንደር ተጀመረ፣ አዲስ አበባን ለመውረር እቅዱ ተጠናቋል፣ ሼክ አልአሙዲን የከሰሱት ባለሃብት ተፈረደባቸው፣ ሲኖዶሱ ህግ ሊያወጣ ነው፣ ዶክተሩ ተገደሉ፣ ጠላት የድሮን ጥቃት ጀመረ፣ በጎንደር በለሳ ታላቅ ጀብዱ ተፈፀመ፣ ኢትዮጵያ ሚስጢራዊ ድርድር ላይ መሆንዋ ታወቀ፣ ኦነግ የመንግሥትን ሚስጥር አወጣ፣ በአዲስ አበባ ከፍተኛ ስጋት ነግሷል፣ በባህዳር የፖሊስ አዛዡ ተገደሉ፣ በዘውዱ ሾዎ Zewdu Show 15/04/24

Loading comments...