ደመላሹ ፋኖ የአርበኛ ጌታቸው አጥናፉን ደም በሚገባ መልሷል

10 months ago
1.86K

የጠላትን ጦር እየመራ ወደ አርበኛ ጌታቸው አጥናፉ በመገስገስ አርበኛውን ያስገደለ ፍጹም አማራ ጠል የሆነው በባህርዳር ከተማ የ4ተኛ ፖሊስ ጣቢያ መምሪያ የነብረው ኮማንደር ማተቤ የሚባል ባንዳ ላይ ደመላሹ የአማራ ፋኖ በጎጃም አፋጣኝ እርምጃ ወስዶበታል።
Ethiopian news and analysis

Please subscribe and share:- https://bit.ly/subscribetomereja

#Ethiopia #Mereja #ethio251

Loading comments...