መሠረታዊ የ ግራፊክ ዲዛይን ትምህርት ክፍል 5 የ ግራፊክ ዲዛይነር አይነቶች / Graphic Design Course for beginners part 5

8 months ago
37

ሰላም ውድ የ ኮረሪማ ግራፊክስ ቤተሰቦች ዶኒ ታምራት እባላለሁ ግራፊክ ዲዛይነር እና በ አዲስ አበባ በሚገኝ የትምህርት ተቋም የ ግራፊክ ዲዛይን አስተማሪ ነኝ። በዚህ ቻናል ያለኝን እውቀት በሙሉ የማካፍላችሁ ይሆናል። በመጀመሪያ ዙር ለጀማሪዎች የሚሆን የግራፊክ ዲዛይን ስልጠና በ 10 ክፍል አዘጋጅቼ አቅርቤላችኋለሁ። የሁሉንም ሊንክ ከታች አስቀምጬላችኋለሁ። በቀጣይ ጊዜያት ደግሞ የ Adobe illustrator ፣ የ Corel ፣ የ InDesign ፣ የ Figma እና የሌሎችንም የ ዲዛይን ሶፍትዌሮች ሙሉ ኮርስ አድርጌ አቀርብላችኋለሁ። በተጨማሪ የተለያዩ ከ ግራፊክ ዲዛይን ጋር የሚገናኙ ነገሮችን በሙሉ የምናይ ይሆናል አብራችሁኝ ቆዩ።

መሠረታዊ የግራፊክ ዲዛይን ስልጠና 👇

ክፍል 1. https://youtu.be/Oe7op80NuWw

ክፍል 2. https://youtu.be/YhU06Zq0G1g

ክፍል 3. https://youtu.be/Tg5KcmNxfAg

ክፍል 4. https://youtu.be/ueuqMcr6Dj0

ክፍል 5.
https://youtu.be/GEHffp51TMc

ክፍል 6. https://youtu.be/4wD599YdLhI

ክፍል 7. https://youtu.be/dao8MH_xu0Q

ክፍል 8. https://youtu.be/mmddptUDA-U

ክፍል 9. https://youtu.be/rM3rTIjuwUg

ክፍል 10. https://youtu.be/ln6Ki54_2Hk

Welcome to my channel ❤️
my name is Doni Tamrat i am a graphic designer and Graphic design Teacher in Addis Ababa , i hop you will get some knowledge from me. Don't forget to subscribe

Loading comments...