ሂዩማን ራይት ዎች መንግስት ግድያ መፈፀሙ አጋለጠ፣ፋኖ ታክስ እንዳይከፈል አገደ፣ መንግስት የግል ንግድ ተቋማት መዘጋታቸውን አመነ፣04/04/24

Streamed on:
484

ኢትዮጵያዊው አምባሳደር ተባረሩ፣ መንግስት የግል ንግድ ተቋማት መዘጋታቸውን አመነ፣ በትምህርት ቤት የቦንብ ጥቃት ተፈፀመ፣ የምስራቅ አማራ ፋኖ ታላቅ ጀብዱ ፈፀመ፣ ፋኖ ታክስ እንዳይከፈል አገደ፣ ባለስልጣኑ ቅርስ አልፈረሰም ሲል ካዳ፣ 43 አገራት በአማራና ኦሮሚያ ግድያ መኖሩን አጋለጡ፣ መታወቂያ የሌለው ንግድ ፈቃድ አይሰጠውም ተባለ፣ የነዳጅ እጥረቱ ተባብሷል፣ በጉልበት ሰራተኞች ፊልም ሊሰራ ነው፣ የአማራ ባንዳ እየፀዳ ነው፣ ሂዩማን ራይት ዎች መንግስት ግድያ መፈፀሙ አጋለጠ፣ዘውዱ ሾው Zewdu Show 04/04/24

Loading comments...