መፃጉዕ የአብይ ፆም 4ኛ ሳምንት ሰው የለኝም የዮሐ 5፡1-15

1 year ago
1

በኢየሩሳሌም በአይሁድ ቤተ መቅስ በምኩራብ በአንደኛው የበጎች በር በተሰኘው ክፍል ቤተ ሳይዳ በምትባል ከስጋ በሽታ የተያዙ ሰዎች ከስጋ በሽታቸው እንዲድኑ እየተጠባበቁ የሚጠመቁባት የመጠመቂያ ቦታ ነበረች፡፡ የሚያሳዝነው ግን ይቺ መጠመቂያ የምታድነው መልዐኩ መጥቶ ውሃውን ሲያናውጠው ቀድሞ የገባ አንድ ሰው ብቻ ነበር፡፡

Loading comments...