ምኩራብ/Mikurab

1 year ago
11

ምኩራብ በእስራኤላውያን ዘንድ የተለመደ የአምልኮ ስፍራ ማለት ነው፡፡ በሃዲስ ኪዳን ቤተ ክርስያን እንደ ማለት ሊሆን ይችል፡፡
በመጀመሪያ በአይሁድ ቤተ መቅደስ የነበራቸው ሲሆን በንጉሱ ናቡከደነፆር ወረራ ወቅት ከፈረሰባቸው እና ከተሰደዱ በኋላ በየሄዱበት እነደ አቅማቸው መሰብሰቢያ ምኩራብ እየሰሩ ይሰባሰቡ ነበር፡፡

Loading comments...