የበኩረ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ ዘመን አይሽሬ ፀሎታዊ መዝሙሮች ቁጥር ፩ ሙሉ አልበም || Kinetibeb W/kirkos || Orthodox Mezmur

8 months ago
5

በኩረ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ ካሉ መዘመራን በቀዳሚነት የሚጠቀሱ የእግዚአብሔር ፍቅር ያቀለጣቸው ለብዙ ዘመናት በትጋትና በፍቅር ቤተክርስቲያናችንን ሲያገለግሉ የኖሩ አሁንም ደከመኝ ሰለችኝ ሳይሉ የሚያገለግሉ ትጉህ አባታችን መምህራችንና የዝማሬ በኩራችን ናቸው። መዝሙሮቻቸው ወደ ፀሎት ሁሉ ተቀየርው በቤተክርስቲያንና በምዕመኖቿ ልብ ውስጥ ተፅፈዋል። እግዚአብሔር በዕድሜና በጤና ባርኮ ነገም ከመካከላችን እንዳናጣቸው ያድርግልን።

የተወደዳችሁ ኦርቶዶክሳዊያን ላይክ ፣ሼር እና ኮሜንት በማድረግ ኦርቶዶክሳዊይ ሁለንተናዊ አገልግሎት እናስፋ

Loading comments...