የፋኖ ሻለቃ ውብአንተ አባተ መሰዋትነት ሺ ፋኖዎችን ያፈራል

10 months ago
83

አማራ ለሕልውናው የሚያደርገው ተጋድሎ በየጊዜው እየጋመ የየሄደው ነው ፤ በእዚህ የተደናገጠው የኦሮሙማ መንግስት አለሁ ለማለት ቅርስ ከማፍረስ ጅምሮ ቅጥር ነፍሰ ገዳዮችን በመቅጠር የአማራን የቁርጥ ቀን ልጆችን በማስገድል ላይ ይገኛል ፤ በቀርቡ ፋኖ ሻለቃ ውብአንት አባትን ማስገደሉ የሚታወቅ ነው ; ይህን እና መሰል ነገሮችን በተመለከተ እውነት ሚዲያ ከዶር ደብሩ ጋራ ቆይታ አድርጓል; በትግል ውቅት መሰዋት ያለ የሚኖረ ነው ፤ የአባቶቻችን የ5 አመት አርበኝነት ታሪክ የሚያስተምረን ያንን ነው; ፋኖ ሻለቃ ውብአንተን በማስገደል የሚቆም ትግል እንደሌለ ጠላት ሊያውቀው ይገባል ; ፋኖ ውብአንተን ዝንዘክር በአሱ መሰዋትነት ሺ ፋኖዎች አፍቶ ተክቶ መሆን በማስታውስ ነው ; ይህን ልዩ ውይይት አዳምጡት አጋሩት ፤ ጥያቄ ካላችሁ ለውነት ሚዲያ አዘጋጅ እና አቅራቢ ኢያሱ ኤፍሬም ላኩ ; በደማችን ድላችን ይበራል

Loading comments...