ለእመቤታችን የተዘመሩ ተወዳጅ የተማጽኖ መዝሙሮች ስብስብ ቁ.፩

9 months ago
2

በተለያዩ ጊዜያት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዘማሪያን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተዘመሩ ተወዳጅ ፣ ከጭንቀት የሚያሳርፉ፣ ልብን የሚመስጡ ፣ ለንስሐ እንድንተጋ የሚረዱ የመዝሙር ስብስብ ነው።
It is a collection of popular hymns sung (mezmur) to Our Lady of the Holy Virgin Mary by the Ethiopian Orthodox Tewahedo Singers at different times which are which are Heart touching, Favorite, Relieve stress and Help us to repent.

Loading comments...