ተወዳጅ የእናታችን የቅድስት ኪዳነ ምህረት መዝሙር Best St. Kidane Mihiret Mezmur

9 months ago
27

ተወዳጅ የእናታችን የቅድስት ኪዳነ ምህረት መዝሙር:ኪዳነ ምሕረት ኩኒ ለሕይወትየ ጸወኖ | Best St. Kidane Mihiret Mezmur: kidane Mihiret Kuni Lehiywotiye Tseweno
ኪዳነ ምሕረት ኩኒ ለሕይወትየ ጸወኖ
ኪዳነ ምሕረት ኩኒ ለሕይወትየ ጸወኖ/2/
እስመ ተማሕጸንኩ አንሰ ተማሕጸኖ
ኧኸ እስመ ተማሕጸንኩ አንሰ ተማሕጸኖ
እስመ ተማሕጸንኩ አንሰ ተማሕጸኖ/2/
የነፍሴ ትምክሕት ሁኚኝ ጥላዬ
እያማለድሽኝ ከቸር ጌታዬ
ማዕረጌ ጌጤ የልቤ ቅኔ
ሳመሰግንሽ ይለፍ ዘመኔ
ኪዳነ ምሕረት እናቴ የነፍሤ መጽደቂያ ሁኚኝ/2/
እንደ ለመንኩሽ አንቺም ተለመኚኝኝ/2/
አለሽ ቃል ኪዳን የማይታጠፍ
ትውልድ የሚያስምር ለዓለም የሚተርፍ
በክብር ያለሽ በእግዚአብሔር ቀኝ
ለጻድቅ አይደል ለሐጥዕ ለምኝ
ኪዳነ ምሕረት ኩኒ ለሕይወትየ ጸወኖ/2/
እስመ ተማሕጸንኩ አንሰ ተማሕጸኖ/2/
ነፍሴ ከቅጽርሽ ተጠግታለች
በፍቅር ሥምሽ ትማልላለች
ልቤን አኑሬ በብርታትሽ ላይ
ከአንቺ ጋር ልኑር ሞትን እንዳላይ
ኪዳነ ምሕረት እናቴ የነፍሴ መጽደቂያ ሁኚኝ /2/
እንደ ለመንኩሽ አንቺም ተለመኝኝ/2/
በርሕራሔው በቸርነቱ
በፍቅር እንዲያየኝ በምሕረቱ
ብለሽ ንገሪው መሐር ወልድየ
የኃጢአቴ ቀንበር ይውረድ ከላየ
ኪዳነ ምሕረት ኩኒ ለሕይወትየ ጸወኖ/2/
#mezmur #tewahido #Orthodox #ethiopia #ethiopia #eritrea #ertra #amharic mezmur
#መዝሙር #ተዋህዶ #ኦርቶዶክስ

Loading comments...