የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከየት ወደ የት

9 months ago
2

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጀመሪያው የአዲስ አበባ-አስመራ-ካይሮ በረራ ጀምሮ አሁን እስከ ደረሰበት እጅግ ዘመናዊ የአየር መንገድነት ድረስ የሰራቸውን ስራዎች የሚያስቃኝ ሙሉ ቪዲዮ በተከታይነት እናደርሳችሁዋለን፡፡ ይጠብቁን፡ ከአቶ ለማ ያደቻ ጋር

Loading comments...