demonstration on the iconic Hollywood Walk of Fame, standing in solidarity with the Amhara people.

1 year ago
210

demonstration on the iconic Hollywood Walk of Fame, standing in solidarity with the Amhara people.

በካሊፎርኒያ ሆሊዉድ ታዋቂ የፊልም አክተሮች የእግር ጉዞ በሚያደርጉበት መንገድ ላይ ኢትዮጵያውያን በአማራ ሕዝብ ላይ የሚደረገው የዘር ማጥፋት ወንጀል እንዲቆም ድምፃቸውን አሰምተዋል። ከአማራ ሕዝብ ጋር ያላቸውንም አጋርነት አሳይተዋል።

Loading comments...