Ethio360 ZareMinAle : በጎንደር ባንዳዎች ሕዝቡ ላይ የሚፈፅሙት...! የአዲስ አበባ መምሕራን በአዳነች አቤቤ እየተንገላቱ ነው።

1 year ago
88

Mereja_TV : በጎንደር ባንዳዎች ገዳዩን ቡድን በመምራት ሕዝቡ ላይ የሚፈፅሙት ግድያና ዘረፋ እስር መቀጠሉ ተሰምቷል። .የአዲስ አበባ መምሕራን በአዳነች አቤቤ እየተንገላቱ ነው። በላስታና በደላንታ ንፁሃንን በድሮን መጨፍጨፉ ቀጥሏል ። ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለስ የተደረገው በሱማሊያ የነበረው ሰላም አስከባሪ ድጋፊ ሃይል በባሕር ዳር እንደተመታ የተነገረ ሲሆን በረሃ ያደከመው ስብስብ እንደሆነ ታውቋል። አየር ሃይሉ ውስጥ ያለውና ጥቅማጥቅማ እና ደሞዝ የተከለከለው ሰራዊት በስርቆት ላይ ተሰማርቷል።( ከጎንደርና ላስታ ፋኖዎች ጋር የተደረገ ቆይታ እና ዝርዝር መረጃዎች ያዳምጡን ) #merejatv #ethio360 #ethio_360_media #ethio251 #ነጭ_ነጯን @Ethio360Media82 #zaremenale #ethiopia

Loading comments...