በጎፍላ ዶላር አላቢው ዘሜ

1 year ago
436

ዘመነ ካሴ በጎፍላ ዶላር መጥማጭ ድመት እንጂ የጀግነት አምባን አያውቃትም። ጎፍላ ማለት የሞተን ጥጃ ያለ በማስመሰል ቆዳው ተወጥሮ የላም ወተት አዘናግቶ ማለቢያ ነው። ዘመነ ካሴም በፎቶ ክላሽን እስናይፕር ሬፍል ለደቂቃዎች ተሸክማ ፎቶ እየተነሳችና በደፋር ምላሷ እየተንደቀደቀች አውርታ በየማህበራዊ ሚድያው በመልቀቅ ያለች መስላ ዶላር ቀፋይ ጎፍላ ናት። በተግባር የትኛውንም የጠላት ጦር የማትገጥም አስመሳይ ቀፋይ ቅልቧ ዘሜ በመጨረሻም በጫካ ስትጠበቅ በከተማ ተወሽቃ ተገኝታ ነው ገቢ የሆነችው :: በጎፍላ የምትታለቡ ተታላዮች ይልቅስ ለሀገራችሁ ዘብ የቆመላችሁን ጀግናውን እዉነተኛ ፋኖ እርዱበት አትዘናጉ። የዲያስፖራው ጡረተኛ ዘመነ ካሴ።

Loading comments...