ሰም እና ወርቅ: በሽንት ቤት ቱቦ ውስጥ ያመለጠው ሰውዬ በመጨረሻም ገነት የመሰለች ቦታ መኖር ጀመረ

1 year ago
278

የሽንት ቤቱን ቱቦ በድንጋይ በሚመታበት ግዜ እና በኋላም በሰገራ ቧንቧ ውስጥ አልፎ ከወጣ በኋላ ያለውን መብረቅና (ኢሉሚኔትድ ፫ኛው ዐይኑ በራ)የሚጮኸው ነጎድጓድ ያመለጠበት የሽንት ቤት ቱቦ ሰምና ወርቅ ያለው ታሪክ ነው። እስር ቤቱ ኖርማሉ ህይወቱ ነው በሽንት ቤት ውስጥ.ሰዶም. ውስጥ ካለፈ በኋላ ህይወቱ ተቀየረ፥ ገነት የመሰለች ቦታ ይኖር ጀመር ( ኢን ሂስ ማይንድ) ሜታፊዚክስ.አልኬሚ. ማዘር. ኩንዲሊኒ. ኢንላይትመንት.፫ኛውዐይን

Loading 5 comments...