“ኹላችንም የምንፈልጋትን ጠንካራ ኢትዮጵያን፣ ጠንካራ የሕዝብ ትስስር እንደምትፈጥሩ ተስፋ አደርጋለሁ” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ