የዐማራ እና የአይሁዶች የዘር ፍጅት በንፅፅር ሲተነተን ዶር ደብሩ ነጋሽ

1 year ago
86

የሁለተኛውን የዓለም ጦርነት ተከትሎ የጀርመና ናዚ ፓርቲ የመጨረሻው መፍትሄ "Final Solution" የሚል መመሪያ በመከተል በአውሮፓ ያሉትን አይሆዶቹን ጨርሶ ለማጥፋት በኢንደስትሪ ደረጃ በተቀናጀ መልኩ በአይሁዶች ላይ ከፍተኛ የዘር ማጥፋት አድርገዋል በዚህም መሰረት 6 ሚሊዮን ይሁዳኖች ተገለዋል፡፡

ዛሬ በአዲስ አበባ ስልጣን የያዘው ፅንፈኛው ዘረኛው ፋሽሽቱ የኦሮሙማ ( ጋላ) መንግስት በዐማራ ሕዝብ ላይ ከ50 አመት በፊት የተጀመረውን የዘር ማጥፋት እቅድ በሰፊው በተግባር በማዋል ላይ ይገኛል ፡፡ በዚህም መሰረት በሚሊዮን የሚቆጠር የአማራ ሕዝብ ላይ የዘር እልቂት ተፈፅሞበታል፡

ምንም እንኳን በአይሁዳዊያን ላይ የተደረገው የዘር ማጥፋት ድርጊት በዐማራ ሕዝብ ላይ ከሚደረገው የዘረ ማጥፋት ተመሳሳይ ቢሆንም ሁለቱን የሚለያያቸው ነጥቦች አሉ ይህን በተመለከተ ዶር ደብሩ ነጋሽ ከእውነት ሚዲያ ጋር ቆይታ በማድረግ ትንተና አድርገዋል ፡፡

ይህንን ውይይት አዳምጡት ፡ አጋሩት ፡ ዕውነት ሚዲያ

Loading comments...