Premium Only Content

ወርቅ ይዛ 350 ዓመታት የሰመጠችው መርከብ #shorts
#abelbirhanu2#fetadaily #donkeytube
♦️ አሳሽ ዴይሊ ሚዲያ-!!!
በማሳወቅ -
ኋይልን ማስታጠቅ‼️
♦️ አለማወቅ የጨለማ ህይወት ነው የሚለውን ድንበር የለሽ ዘመን ተሻጋሪውን ወርቃማን የህይወት ሕግ ሁሉም ያውቀዋል። እውቀት አልባ ሆኖ በጨላማ ውስጥ ያለውም ሰው ሳይቀር ያውቀዋል።
የጨላማ ተቃራኒ ብርሃን ነው። የብርሃናማ ህይወት ምንጭ ደግሞ በአጭሩ እውቀት (መረጃ ነው)
በአባቶቻችን እድሜ እንደ ብርቅ የሚቆጠር እና ከፍተኛ ልፋትና ዋጋ የሚጠይቅ አንድ መረጃ ዛሬ በገፍ እንደጎርፍ ተለቌል- ግን ሴሌክቲቭነስን ወይም ለይቶ መርጦና ፈልጎ ማግኘትን ይጠይቃል-
👉 አሳሽ ዴይሊ ይህንን ክፍተት ለመድፈን ብቅ ያለች የእውቀት መረጃ ሙዳይ ነች- ቀረብ ብለው ሙዳያን በመክፈት ከእውቀት መረጃ ማእድ በመቌዳስ ህይወቶን ይመግቡ፡
👉 አሳሽ ዴይሊ ፦
በማሕበራዊ ህይወት የአትኩሮት ኮምፓሷን በማነጣር- በቴክኖልጂ በስነ ጠፈር ምርምር በስነ ህይወት በቴክኖልጂ Information Technology በስነ ጠፈር ምርምርና ግኝት Cosmology እና በSpace Technology እንዲሁም በስነ ህይወት The Law of Nature እና ስለምንኖርበት ዓለምና ክፍላተ ዓለም Universe አዳዲስ ሳይንሳዊ ግኝቶችን ጥልቅ የምርምር ዘገባዎችን ለእናንት በሚመጥን መልኩ በመስኩ ልምድና እውቀት ባካበቱ ጸሐፊያን እያዘጋጀን የምናቀርብበት ልዩ ቻናል ነው።
👉 በአሳሽ ዴይሊ ከዓለም ምስጢራት እስከ የዩንቨርሱ ግዙፍ ገጽታ፣ ከዩፎዎች ጥናቴዊ ዘገባ እስከ የእለት ተእለት ህይወታችንን አቅጣጫ አስያዥና አቅጣጫ ጠቃሚ የስነ ልቡና የስነ ህይወት የስነ አእምሮ ምሁራዊ ግኝቶችን ጥናቶችን እየመራረጥን የምናቀርብበት ከአስደናቂ የታሪክ ውቅያኖስ ጨለፍ አድርገን የምናቀርብበት የ21ኛውን ክፍለ ዘመን የምስራቅ እምነት ፍልስፍናን spirituality, mysticism east and west እየመረጥን የምናቃድስበት እና ከአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ AI እስከ የስነ አእምሮን አስተምህሮቶችን The Law of Mind እያዋዛ በሚቀርብ አዝናኝ አቀራርብ የምናቀርብበት ልዩ ቻናል ነው።👉 በአሳሽ ዴይሊ ከፍቅር እስከ ጥንታዊና ዘመናዊ እምነት፣ከጥብቅ ምስጢራት እስከ አዳዲስ የቴክኖክኖሎጂ ግኝቶችና የህይወት ፍልስፍናዎች ከሳይንሳዊ ምርምር እስከ እውነተኛ ታሪክ እያጣቀስን አይነት በአይነት ስናቀርብ በህይወትዎ ምላሹ ያላገኙላቸውን ዘርፈ ብዙ ጥያቄዎቾን ምላሽ ለመስጠት በሚያስችል ነው።
👉 እርስዎ ብቻ የአስተሳሰብ አድማሶን በር ሳይዘጉ ወደ ቻናላችን ይምጡ .... የመጠየቅና የማወቅ ፍላጎቶን ልክ እንደምንኖርበት ድንበርና ገደብ የለሽ ዩንቨርስ ክፍትና ገደብ አልባ ያድርጉ ይምጡ ዩንቨርስቲ ገብተው ቢያጠኑ ዓመታትን የሚፈጅቦታን መረጃን እዚህ በአጭሩ ያገኛሉ።
♦️ ዘመንዎን ይዋጁ -
የእርስዎና የእኛ ዘመን ደግሞ 21ኛው ክፍለ ዘመን የዲጂታል ኢንፎርሜሽን ዘመን ነው።
እናም በትሪሊዮን ከሚቆጠር የዲጂታል መረጃ ቌት ድረገጽ ውስጥ ገብተው መረጃን በመፈለግ ከሚባዝኑ ተመርጦ ተከሽኖ በሚቀርብላችሁ አሳሽ ዴይሊ ቻናል በቀላሉ ማግኘት እንዲቻሉ - የቻናላችን ቤተኛ ወዳጅ ይሁኑ።
👉 አሳሽ ዴይሊን ለዚህ አይነቱ የተለየ መረጃ አቅርቦት ብለን ዛሬ የተከፈተ ቢሆንም የሚዘጋጀው ግን በሚዲያው ጎራ ዓመታትን ያስቆጠረ ልምድና ተመኩሮ ባላቸው ባለሙያዎች ተዘጋጅቶ የሚቀርብበት ቻናል መሆኗን ስንገልጽ በኩራት ነው።
አሳሽ ዴይሊ --!!!
የ21ኛው ክፍለዘመን ድንቅ መረጃ መነሃሪያ-‼️
የምስጢረ ዓለማትን አጉሊ
#ethiopia #habesha #africa #ethiopian #addisababa #ethiopianwomen #eritrea #habeshabeauty #ethio #ethiopianfood #habeshawedding #habeshastyle #habeshakemis #habeshafashion #eritrean #habeshadress #ethiopians #amharic #rastafari #habeshaqueens #ethiopiancoffee #ethiopianmusic #addisabeba #habeshagirl #love #reviewethio #habeshamemes #african #rasta
-
LIVE
Benny Johnson
1 hour ago🚨Trump Attorney General Drops a New ‘TRUCKLOAD’ of Epstein Evidence | Kash FIRES FBI Head, Cover-Up
7,838 watching -
LIVE
The Rubin Report
1 hour agoMarco Rubio Destroys CNN Host’s Narrative with Facts in Only 1 Minute
3,204 watching -
LIVE
Steven Crowder
2 hours ago🔴 What Are Pam Bondi's Real Motivations? What It Means For The Epstein Files
45,316 watching -
LIVE
LFA TV
15 hours agoTARIFFS HAVE BEGUN! | LIVE FROM AMERICA 3.4.25 11AM
4,353 watching -
1:04:22
Timcast
2 hours agoTrump DEMANDS Apology From Zelenskyy, FREEZES ALL AID, Ukraine Warfront Faces COLLPASE | Timcast
46.6K40 -
Rethinking the Dollar
29 minutes agoPeter Schiff Calls For Trump Crypto Rug Pull Investigation | Morning Check-In
1 -
LIVE
Bannons War Room
14 days agoWarRoom Live
20,950 watching -
54:57
BonginoReport
4 hours agoIntroducing Hayley Caronia (Ep.152) - 03/04/2025
97.7K90 -
2:35:27
Matt Kohrs
11 hours agoGAME OVER! The Stock Market Crash Will Get Worse || The MK Show
33K3 -
1:24:53
Dear America
12 hours agoPam Bondi Announces NEW EPSTEIN FILES + Trump's First Speech To Congress!
70.5K26