በሀገረ-አሜሪካ የአማራ አድቮኬሲ ተቋም መመስረት ይኖርብናል‼

1 year ago
80

በአማራ ትግል ውስጥ አንደኛውና ዋነኛው missing link የአለማችን ብቸኛዋ hegemonic power በሆነችው አሜሪካ ውስጥ፥ ለህግ አውጪው አካል የአማራን ፍትሐዊ ትግል የሚያሻሽጥ የራሳችን የአድቮኬሲ ተቋም አለመኖር ነው‼

Loading comments...