Premium Only Content

የአማራ ሕዝባዊ ግንባር ፡ የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ኦመር ሽፋው ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተደረገ ውይይት
የአማራ ሕዝባዊ ግንባር ከተመሰተረ ጥቂት ወራቶች ያስቆጠረ ቢሆንም በውስጥ ለረጅም ዘመን ለፍትህ ለአኩለነት ለዴሞክራሲ የታገሉ የመሩ በሳል የፖለቲካ አመራሮችን አቅፎ የተመሰረተ ድርጅት ነው ፡፡ የአማራን ትግል ይበልጥ ለማሳለጥ እና ዓለም አቀፋዊ ድጋፍ ለማስተባር በቅርቡ የተቋቋመው የአማራ ሕዝባዊ ግንባር የዓለም አቀፍ አስተባባሪ ክፍልም ከፍተኛ ስራ በመስራት ላይ ይገኛል ፡ በሻለቃ ዳዊት የሚመራው ይህ ክፍል አንጋፋ አማራዊያን ወደ ትግሉ በማስገባት እና በድተላያዩ የአሜሪካ ግዛቶች በተለያዩ አሁገራት ቻፕትሮችን በማቋቋም የዓለም አቀፈ እንስቃሴ በሰው ኃይል እና በገንዘብ እንዲጠናከር ከፍተኛ ስራ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ ከዓለም አቀፈ አስተባባሪ አንዱ ክፍል የሆነው እና በአቶ ኦመር ሽፋው የሚመራው የሕዝብ ግንኙነቱ ከፍልም የድርጅቱን እንስቃሴ ለማህበርስቡ እና ለዓለም አእፍ ኮሚኒቲ በማስተዋወቅ ክፍተኛ ስራ በመስራት ላይ ይገኛል ፡፡ ከዚህም ጋራ በተያያዘ ጉዳይ አቶ ኦመር ሽፋው ከዕውነት ሚዲያ ጋር የሁለት ሰአት ቆይታ አድርገዋል ፡፡ ይህን መርሃ ግብር ከፋፍሎ ማስተላላፉ የመልእክቱን ፍሰት ስለሚቀንነው መርሃ ግብሩን እንዳለ አቅበነዋል፡፡ አዳምጡት ፡ አጋሩት ፡ የዕውነት ሚዲያ ቤተስብ ይሁኑ ይፃፉልን email: mediaewnet@gmail.com https://www.amharapopularfront.net
-
27:49
The Brett Cooper Show
18 hours ago $13.74 earnedCan b00bs Save The Planet? | Episode 15
51.9K80 -
11:50
Dr. Nick Zyrowski
17 hours ago10 Signs That Your Gallbladder Is In Danger
11.8K3 -
9:15
Rethinking the Dollar
9 hours agoThis Is What Financial Collapse Looks Like (Debt Delirium 2025)
4.58K2 -
29:43
CatfishedOnline
23 hours agoWife catches 61-year-old with his new girlfriend
10.2K4 -
24:13
VloggingThroughHistory
19 hours ago $0.84 earnedJFK FILES RELEASED - Do we finally have a smoking gun???
5.27K3 -
1:01:13
Trumpet Daily
20 hours ago $4.01 earnedCan Donald Trump Bring Peace? - Trumpet Daily | Mar. 20, 2025
13.9K20 -
2:24
America First Policy Institute
19 hours agoAmerica First Unfiltered: Border Crackdown, Gas Prices Drop, & Peace Talks Begin! #americafirst
7.1K1 -
13:09
BEK TV
1 day ago"A CHRISTMAS EVE NIGHTMARE: JENNI BABCOCK'S SURVIVAL STORY ON DUNSEITH DECLASSIFIED"
14.4K -
9:17
BIG NEM
11 hours agoEscaping War: My Family’s Shocking Refugee Story 🇷🇸
7.07K1 -
56:09
Kyle Rittenhouse Presents: Tactically Inappropriate
14 hours ago $0.80 earnedWhy Gary Why?
10.4K1