በለንደን የፋኖ የአንድነት ድጋፍ ሰልፍ

1 year ago
157

በአማራ ትግል ውስጥ ከፍተኛ ሚና የሚጫወቱት እና የሕይወት መሰዋትነት እየከፈሉ ለሚገኙ የአማራ ፋኖዎች አንድነት አጋርነት ለማሳየት በለንደን የሚገኘው የፋኖ ድጋፍ በመሰከረም 24 2023 በለንደን ማርብል አርች ሰልፍ ጠርተዋል፡ ይህንን በተመለከትው የደጋፍ ሰልፍ አስተባባሪዎች ከዕውነት ሚዲያ ጋር ቆይታ አድርገዋል ፡ በቆይታቸውም ፡ ስለ ወቅታዊ የአማራ ትግል፡ በአማራ የትግል አድነት ላይ ውይይት አድርገዋል ፡ አዳምጡት ፡ አጋሩት ተወያዩበት

Loading comments...