ዶር ደብሩ ነጋሽ የ2016 መልእክት እና 2015 ቅኝት

1 year ago
142

በአሁኑ ሰአት የአማራ ትግል ወሳኝ መራፍ ደርሶል ይህን የተገነዘቡ የመእራቢያኒ ሚዲያዎች ስለ ፋኖ ትግል እና ስነ ምግባር በሰፊው በመተንተን ላይ ናቸው፡፡ ፋኖ ግቡ አራት ኪሎ ሆኖ የአብይን ፋሽሽታዊ አገዛዝ ከስሮ መሰረቱ ፈንቅሎ መጣል ነው፡
በእዚህ መሃል የአብይን ስርአት እድሜ ለማራዘም ድርድር የሚሉ አካላቶች ከእዚህም ከዚያ ተፈጥረዋል ፡፡ ይህ የማራን ትግል የሚጨግፍ እና መልሶ የአማራን ሕዝብ ግፍ እና በድል የሚያስቀጥል ፣ በአማራ ሕዝብ ቁስል ላይ ጨው የሚነሰንስ አካሄድ ከመሆኑም በላይ የባንዳነት ስራ ነው እና በአስተኳይ ሊገታ ሊወግዝ የሚገባው ተግባር ነው፡፡ ሲል ዶክ ደብሩ ነጋሽ ከዕውነት ሚዲያ ጋር ባደረገው ቆይታ አብራርቷል

በተጨማሪም አማራ ተገንጥሎ የራሱ መንግስት ማቋቋም አለብት የሚሉ አካላት የአማራን ታሪክ በቅጡ ያልተረዱ እና ያለተገነዘቡ መሆናቸውን አስረድቷል፡ የአማራ ሕዝብ ከአምላክ ቀጥሎ ከፈጠራት አገር የሚገነጠል ሳይሆን ሊገነጣጠሏት ያሰቧትን ወራሪ ሃይሎች በታሪክ ስፍራቸው አስቀምጦ የአባት የቅድም አያቱን አፅመ እርስት አስከብሮ መኖረ አለበት ፡፤ መገንጠል የባዳዎች ፡ የወራሪዎች እና የመጤዎች አጀንዳ እንጂ የአማራ ሕዝብ አጀንዳ አይደልም ሲል አስረድቷል፡

አዳምጡት አጋሩት ፡ ተወያዩበት፡ ዕውነት ሚዲያ

Loading comments...