ሥርዓተ ቅዳሴ - ክፍል 1

1 year ago
317

የቅዳሴ ክፍሎች ሦስት ናቸው፡፡ እነርሱም 1ኛ ፦ የመዘጋጃ ቅዳሴ፣ 2ኛ፦ የንባብ ቅዳሴ፣ 3ኛ፦ ፍሬ ቅዳሴ ናቸው። ሆኖም ዩቱብ ላይ ለመጫን እንዲያመች በአምስት ክፍል አቅርቤዋለሁ፡፡

Loading comments...