የዐማራው ቁጣ: የወለደው አርበኝነት: የልዕልናው ዓለምን ማስደመሙ፡ ዶር ደብሩ ነጋሽ

1 year ago
213

የአማራው ተጋድሎ ከእለት ወደ እለት እየጋማ በመሄድ ላይ ነው ፡፤ የፋሽታዊው የጋላው መንግስት የወታደረ ጋጋታ ፡ የድሮውን ጋጋታ የአማራን ሕዝብ ተጋድሎ ሊጋታ አልቻለም ፡ ለአማራ የተሰየመው ምስለኔ ብትንቱ እንደወጣ ይነገራል ፡ ይህን በተመከተ ዶር ደብሩ ነጋሽ ከዕውነት ሚዲያ ጋር ቆይታ አድርጓል ፡፡ በዛሬው ውይይት በተጨማሪ፡
1፡ ፋኖ ለምን የሕዝብ ድጋፍ አገኘ
2፡ የማይክ ሃመር ወይም የአሜሪካ ሴራ እና ተንኮል እና የወያኔ ሳልሳዊ ጥፋትን በተመለከት
3፡ በጭንቀት ላይ ያለው የጋላው መንግስት ለአማራ አዲስ የጭቃ ሹም ለመሾም የሚያደርገው ሽር ጉድ እና
4፡ ብርሃኑ ጁላም ሆነ መስል የጦር ወንጀለኞች እጣ ፋንታ ምን ይሆና በሚሉ አበይት ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደርጓ በተጨማሪም ትንላን አማራ የለም የሚሉ አዲስ አበባ የያቶቼ ከብት ማሰሪያ ነበር የሚሉ እና አማራን ለጋለው መንግስት እጅ መንሻ የሰጡ ሃይሎች ዛሬ ለአማራ ተቆርቋሪ የአዞ እንባ አንቢ ሆነው ተከስተዋል ፡ ገዱ ፤ ታማኝ፡ አንዳርጋቸው ( በትናቸው) ልደቱ እና የመሳሰሉት ከሞቱበት የፖለቲካ ሞት ለመነሳት መቃብራቸውን ፈልቅቀው በመውጣት ላይ ባቸው እንዚህን የፖለቲካ ዞቢዎች የአማራ ሕዝብ እንዴት ያስተናግዳቸው በሚለውም ዱዳይ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡ አዳምጡት፤ አጋሩት፤ አስተያየት ስጡበት ፡ ዕውነት ሚዲያ ቤተስብ ይሁኑ

Loading comments...