Premium Only Content
![የኦሮሞ ፀረ ሴሜትክነት ምንጩ ሲተነተን ፡ ዶር ደብሩ ነጋሽ](https://1a-1791.com/video/s8/1/W/i/v/X/WivXk.qR4e.1-small--.jpg)
የኦሮሞ ፀረ ሴሜትክነት ምንጩ ሲተነተን ፡ ዶር ደብሩ ነጋሽ
ከሁለተኛው አለም ጦርነት ቀድም ብለው ወደ አፍሪካ የመጡት ጀመኖች በአፍሪካ ከፍተኝ ቅን ግዛት ነበራቸው ፡፡ ጀርመኖች አፍሪካን ቅኝ በገዙበት ወቅት የመጀመሪያውን በሚያሰኝ መልኩ በአፍሪካዊያን ላይ ዘር ማጥፋት ወይም ( Genocide) ፈፅመዋል ፡፡ ጀርመኖች እራሳቸው የፈፀሙት የዘር ማጥፋት መንጃል ሳያሳቸው አፍሪካዊያን እርስ በእስርስ እንዲገዳደሉ እንዲጠፋፉ ያላደረጉት ሴራ የለም ፡ ከእዚህም አንዱ ማሳያ የሩዋንዳው እልቂት ነው ፡፡
ወደ ኢትዮጵያ ስንመጣ የደቡብን እና የደቡብ መእራቡን ክፍል ለራሳቸው ለማድረግ እና ወደፊት ጀርመኖችን ለማስፋር ባቀዱት መሰረት አካባባቢ የጀርመን ኦርማኒ ብለው ሰየሙት ያ ብቻ አልበቃቸውም ፡፡ በተለይ ግራኝ እሃመድን ወረራ ተከትሎ ወደ ኢትዮጵያ ዘልቆ የገባውን ወራሪ ጋላ ለእነሱ የጥፋት ተልእኮ እንዲውል ከፍተኛ ስራ ሰርተዋል ፡ በነገራችን ላይ ኦሮሞ የሚለው ስምም የመነጨው ዩሃን ከራፍት ከደረሰው ድርሳን ውስጥ ነው ፡፡
የጀርመን ሚሽነሪዎች በሃይማኖት ስም ወደ ወላጋ ከተጓዙ በኋላ የወላጋ ወጣቶችን በፀረ አማራ በፀረ ትግሪ በፀረ ኦርቶዶክስ በጥቅሉ በፀረ ሴሜትክ አቁም እንዲይዙ አድርገዋል ፡፡ ይህ በጀርመኖች ሚሺነሪዎች ( አንዳዶቹም የቀድሞ ናዚ አባል የነበሩ) አማራን እና ትግሬን መዋጋት እስራኤልንም ( ጅዎችን) መዋጋት ነው ብለው በሁለተኛው አለም ጦረነት በሂትለር መሪነት የጀመሩትን በሆሎኮስት ለማስቀጠል የወለጋ ጋላዎችን ተጠቅመዋል ፡፡
ኃይሌ ፊዳ እና ግብረ አበሮቹ በጀርመን መጀመሪያ መኢሶንን ቀጥሉም ኦነግን ሲፈጥሩ የፍልስፍና መሰረታቸው የብሄር ጭቆና ሳይሆን ፀረ ሴሜቲክ ነበረ ሁንም ነው ፡፡ አሁን ያለው አብይ ብልፅግና በሉት ጁዋር ኦፌኮ የፓለቲካ ፍልስፋናቸው የሚቀዳው ከእዚሁ ከጀርመኖች ፀረ ሴሜቲክ holocaust ፍልስፍና ውስጥ ነው
በእቅርቡ ለንባብ የበቃው እና በዮሴፍ ከተማ ሆርዶፋ የተፃፈው "እጅ የበዛበት የኦሮሞ ፖለቲካ እና ኢትዮጵያዊነት ፡" በሚለው መፅሃፉ ይህንን ሃቅ በትክክል አስቀምጦታል ፡፡
ዕውነት ሚዲያም መፅሃፉን እና ታሪክን መሰረት በማድረግ ከዶር ደብሩ ነጋሽ ጋር ውይይት አድርጋለች ፡ አዳምጡት አጋሩት ፡ አስተያተት ስጡበት
-
2:05:26
TimcastIRL
10 hours agoTrump NUKES IRS, Mass Fed Layoffs, Democrats REVOLT Over 200k Layoffs w/Roma Nation | Timcast IRL
133K178 -
1:39:03
Roseanne Barr
14 hours ago $30.79 earnedAdam Carolla! | The Roseanne Barr Podcast #87
118K29 -
1:29:04
Glenn Greenwald
14 hours agoTrump, Vance & Musk Announce a Radically New Foreign Policy Framework; Prof. Norman Finkelstein on Gaza's Future, the Cease-Fire Deal & Fallout from the U.S./Israeli War | SYSTEM UPDATE #407
160K94 -
4:15:00
Nerdrotic
16 hours ago $50.87 earnedCaptain Falcon America REVIEW, Disney Ending DEI? Rings of Power RETURNS | Friday Night Tights #341
220K37 -
9:34:03
FusedAegisTV
23 hours agoMario Galaxy, Batman, Real Talk/Politics, & MORE - V-Day 💗 Friday Variety Stream!
64.6K1 -
1:10:49
Vigilant News Network
12 hours agoRFK Jr. Drops a Stunning Announcement | The Daily Dose
83.8K44 -
49:49
Candace Show Podcast
15 hours agoEXCLUSIVE: Blake & Ryan’s Desperate Legal Strategy Exposed! | Candace Ep 147
196K138 -
1:32:20
2 MIKES LIVE
12 hours ago2 MIKES LIVE #180 with guest Kyle Rittenhouse!
56.5K4 -
9:40
Tactical Advisor
18 hours agoBest Home Defense Shotgun Build | Genesis Gen 12
50.3K4 -
56:44
VSiNLive
14 hours ago $4.42 earnedFollow the Money with Mitch Moss & Pauly Howard | Hour 1
74.3K1